በኬንያ ሐኪሞች ነርሶች የጀመሩትን የሥራ ማቆም አድማ ለመቀላቀል አስጠነቀቁ
በኬንያ ሐኪሞች ነርሶች የጀመሩትን የሥራ ማቆም አድማ ለመቀላቀል አስጠነቀቁ በኬንያ የሚገኙ ሐኪሞች ስድስተኛ ሳምንቱን በያዘው የነርሶች የሥራ ማቆም አድማ ምክንያት በሆስፒታሎች ውስጥ ከፍተኛ የሥራ ጫና እንደበዛባቸው በመጥቀስ፣ አድማውን ለመቀላቀል ማክሰኞ ዕለት አስጠነቀቁ። ነርሶቹ የሕብረት ስምምነት (CBA) እንዲተገበርላቸው ጥያቄ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። ይህ ስምምነት ከስድስት ወራት አድማ በኋላ በፈረንጆቹ 2017 የተፈረመ ቢሆንም፣ የመንግስት የበጀት እጥረት አለብኝ በሚል ምክንያት እስካሁን ሳይተገበር ቆይቷል። የኬንያ የሐኪሞች ማህበር ዋና ጸሐፊ ዶክተር ዳቭጂ ቢምጂ አተላህ ማክሰኞ ዕለት እንደገለፁት፣ ሐኪሞች ከመጠን በላይ የሥራ ጫና እንደወደቀባቸው እና "የነርሶችን ሥራ መሥራት አይችሉም" ብለዋል። ሆስፒታሎች ቀደም ሲልም የሐኪሞች እጥረት እንደነበረባቸው እና የጤናው ዘርፍ…
Read the full story at addis_news ↗