በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መስፋፋቱን ተከትሎ ህክምና ለመስጠት ተጨማሪ አልጋዎች ያስፈልጋሉ ተባለ።

ZENA24NOWneutral2026-09-09 18:02:03 UTC
AdYour ad here[email protected]

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መስፋፋቱን ተከትሎ ህክምና ለመስጠት ተጨማሪ አልጋዎች ያስፈልጋሉ ተባለ። የዓለም ጤና ድርጅት WHO እንዳስታወቀው፣ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ በፍጥነት በመስፋፋቱ እና የህክምና ፍላጎቱ እያደገ በመምጣቱ ተጨማሪ 1,600 የኢቦላ ሕክምና አልጋዎች ያስፈልጋሉ። አሁን ያለው አጠቃላይ የሕክምና አቅም እንዲደርስበት የታቀደው 3ሺ አልጋዎች ሲሆኑ፣ እስካሁን በ59 ማዕከላት ውስጥ 1ሺ400 የሚጠጉ አልጋዎች ተዘጋጅተዋል። በወረርሽኙ መስፋፋት ምክኒያት በቡኒያ አቅራቢያ ካሉ አካባቢዎች ብቻ ሳይሆን ከሩቅ መንደሮችም ጭምር ሕመምተኞች ወደ ማዕከላት እየመጡ መሆኑ ተገልጿል።ለአንድ ሕመምተኛ ሦስት የጤና ባለሙያዎች ስለሚያስፈልጉ፣ ለታቀደው የ3ሺ አልጋዎች 9ሺ ሠራተኞችን ማሠልጠን ግዴታ መሆኑን ተቋሙ ገልጻል። የዓለም ጤና ድርጅት እና…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]