ረጅም ዓመት ያገለገሉ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት በበካይ ጋዝ ልቀት መጠናቸው እንጂ፤ በአገልግሎት ዘመናቸው መርዘም እንዳልሆነ ተገለጸ
ረጅም ዓመት ያገለገሉ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት በበካይ ጋዝ ልቀት መጠናቸው እንጂ፤ በአገልግሎት ዘመናቸው መርዘም እንዳልሆነ ተገለጸ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፣ ረጅም ዓመት ያገለገሉ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ከአገልግሎት ውጭ የሚደረጉት ከሚገባው በላይ ጭስ በማውጣት የአየር ብክለት ሲፈጥሩ እንጂ፤ በአገልግሎት ዘመናቸው መርዘም አይደለም ብሏል። የቢሮው የሞተር አልባ ትራንስፖርት ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ግርማ ሳሙኤል እንደገለጹት፣ "አሮጌ" ተሽከርካሪዎች ሙሉ በሙሉ ከአዲስ አበባ ሊወጡ ነው ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ የተዛባ ነው። ዳይሬክተሩ አቶ ግርማ በማብራሪያቸው፤ በምርመራ ወቅት የ2017 ዓ.ም. ሞዴል ሆኖ መስፈርቱን ባለማሟላቱ የወደቀ እንዲሁም የ1998 ዓ.ም. ሞዴል ሆኖ አልፎ አገልግሎት ላይ የዋለ ተሽከርካሪ መኖሩን አስረድተዋል።…
Read the full story at addis_news ↗