የኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎቱን የሚያዘምን የዲጂታል ሲስተም ይፋ አደረገ፡፡
የኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎቱን የሚያዘምን የዲጂታል ሲስተም ይፋ አደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ የኢትዮጵያን የደም ልገሳና ክምችት አስተዳደር በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማዘመን የሚያስችል አዲስ ሲስተም እና የሞባይል መተግበሪያ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል። ይህ ቴክኖሎጂ የለጋሾችን መረጃ ጥራትና ደህንነት የሚጠብቅ ሲሆን፣ የደህንነት መስፈርቱም በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የተረጋገጠ እና የመረጃ ደህንነት ህግጋትን የተከተለ ነው። በሲስተሙ የሚሰበሰቡ የለጋሾች የጤና መረጃዎች ደህንነቱ በተጠበቀ የኢትዮ ቴሌኮም ክላውድ ሰርቨር ላይ እንደሚቀመጡ የኢትዮጵያ ደምና ህብረህዋስ ባንክ የቴክኒካል ዘርፎች ረዳት የሆኑት አቶ አብይ በላይ ለብስራት ተናግረዋል። አዲሱ ዲጂታል ሲስተም ቀደም ሲል የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በመቅረፍ በአገሪቱ የሚገኙ…
Read the full story at zena24now ↗