#ሰበር‼

ADDIS_NEWSneutral2026-09-09 18:57:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ሰበር‼ እነ አቶ ክርስቲያን ታደለ ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 300 የፖለቲካ እስረኞች የተሀድሶ ስልጠና አጠናቀው ዛሬ ምሽት ወይም ነገ ከእስር እንደሚፈቱ ተሰምቷል። በአማራ ክልል ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤቶች ተይዘው የሚገኙ በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ከመንግስት የቀረበላቸውን የይቅርታ ሰነድ እንዲፈርሙና እንዲፈቱ መንግሥት አማራጭ ማቅረቡ የሚታወስ ነው። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]