በቡርኪናፋሶ የተረጂዎችን ክብር ለመጠበቅ ሲባል ከሚሰጣቸው ዕርዳታ ጋር በፎቶ ማሳየት የሚከለክል አዲስ ህግ ፀደቀ‼️
በቡርኪናፋሶ የተረጂዎችን ክብር ለመጠበቅ ሲባል ከሚሰጣቸው ዕርዳታ ጋር በፎቶ ማሳየት የሚከለክል አዲስ ህግ ፀደቀ‼️ “ለምን ሰውን ረድተህ ያንን ሰው ከሰጠኸው ምግብ፣ ልብስ ወይም ቁሳቁስ ጎን አቁመህ ለካሜራ ታሳየዋለህ?” ይህ ጥያቄ በቡርኪና ፋሶ አዲስ የመንግሥት አቅጣጫ መሠረት ላይ ተቀምጧል። የኢብራሂም ትራኦሬ መንግሥት በጁላይ 2፣ 2026 በተካሄደው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ የተጋላጭ የእርዳታ ተቀባዮችን ከሚሰጣቸው ዕርዳታ ጋር አብሮ በፎቶ ወይም በምስል ማሳየትን የሚገድብ አዲስ አቅጣጫ አጽድቋል። በተለይ ሕፃናት፣ ተፈናቃዮች፣ የችግር ሰለባዎችና ሌሎች ተጋላጭ ዜጎች ምግብ ወይም ቁሳቁስ ሲቀበሉ ከዕርዳታው ጎን አቁሞ ፎቶ በመነሳት፣ ቪዲዮ በመቅረጽና ምስሉን በማሰራጨት የግለሰቡን የችግር ሁኔታ ለገበያ ወይም ለገንዘብ ማሰባሰቢያ መጠቀም በመሠረቱ እየተቃወመ ያለው ነገር…
Read the full story at addis_reporter ↗