#ዜናመሠረት አንዳንድ ግለሰቦች የቴኦሎጂ (የሃይማኖት ትምህርት) ማስረጃቸው በሲቪል ሰርቪስ ፀድቆላቸው ምደባ መፈፀሙ ተቃውሞን አስነሳ

MESERETMEDIAneutral2026-09-09 20:08:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ዜናመሠረት አንዳንድ ግለሰቦች የቴኦሎጂ (የሃይማኖት ትምህርት) ማስረጃቸው በሲቪል ሰርቪስ ፀድቆላቸው ምደባ መፈፀሙ ተቃውሞን አስነሳ ይህ አሰራር የመንግስት የትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣንን እንዲሁም የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ገለልተኝነት እና ህጋዊ አሰራር ጥያቄ ውስጥ የከተተ ነው ሲሉ ሰራተኞች ስጋታቸውን ገልፀዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/981

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]