#የምርመራዘገባ ድሬዳዋ ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና መዋቅር፣ የመሬት ዘረፋ እና ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኝ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲዳሰስ

MESERETMEDIAneutral2026-09-09 20:34:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የምርመራዘገባ ድሬዳዋ ውስጥ የተንሰራፋው የሙስና መዋቅር፣ የመሬት ዘረፋ እና ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኝ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲዳሰስ ለብዙ ክፍለ ዘመናት ያህል የወዳጅነት እና የብዙ ብሄር ብሔረሰቦች መኖሪያ በመሆን የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ በደላሎች፣ በፖሊስ አባላት እና ባለሀብት በተባሉ አካላት መካከል በተፈጠረ የተቀናጀ የጥቅም ትስስር ምክንያት የበርካታ ድሃ ነዋሪዎችን፣ በተለይ የትግራይ ተወላጆችን መኖሪያ ቤቶች የማፍረስና የመውረስ ድርጊት እያስተናገደች ነው ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/825

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]