የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የአዲስ ዓመት በዓልን የተመለከተ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-09 20:26:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የአዲስ ዓመት በዓልን የተመለከተ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል። የ2019 አዲስ አመት በዓልን አስመልክቶ ከእሳትና ኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ መጨመር፣ ሰፊ መዝናናት አንፃር ሊከሰቱ የሚችሉ የእሳት ቃጠሎ እና ሌሎች አደጋዎችን ቅድሚያ ለመከላከል እንዲቻል በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ለማህበረሰቡ የጥንቃቄ መልዕክቱን ገልጿል። ከኮሚሽኑ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ዘርፍ አቶ ሰሎሞን መኮንን በሰጡን ገለጻ፣ በበዓል ወቅት፣ በመኖሪያ ቤት እና ምግብ በሚያሰናዱ ተቋማት የጧፍ፣ የጋዝ እና የኤሌክትሪክ ምድጃዎችን አግባብ ባልሆነ መንገድ ከመጠቀም መጠንቀቅ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። የከሰል ምድጃ በቤት ውስጥ ጥቅም ላይ በሚውልበት ወቅት፥ በርና መስኮት በመክፈት በቂ የአየር ምልልስ እንዲኖር ማድረግና ምድጃው አገልገሎቱን ሲጨርስ ወደ ውጭ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]