ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-09-10 10:07:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከባድ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ‼️ ትላንትና ማታ ጳጉሜ 4/2018 ዓ.ም ከመቀሌ ከተማ #ከባድ_መሳሪያ እና ፀረ ድሮን ጭምሮ ጭነው የተነሱ 2 ተሳቢ መኪናዎች እና የአርሚ 17 ታጣቂዎችን የጫነች አንዲት ባስ ለሊት 5፡30 ላይ #በሕንጣሎ ወረዳ #አላጀ ጣቢያ #ቤትማራ ቁሸት #ዓዲጉራ ላይ በድሮን ከፍተኛ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ታውቋል። በባስ ውስጥ የነበሩ የህወሓት ታጣቂዎች አብዛኞቹ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ዛሬ ጠዋት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]