በቅርቡ ምክረ ሃሳቦችን ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
በቅርቡ ምክረ ሃሳቦችን ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተሠሩ ዋና ዋና ክንውኖችን እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በ2018 በጀት ዓመት መልካም እና ፈታኝ የሚባሉ ሁነቶች ቢያልፉም ዋናውን የምክክር ጉባኤ አካሂዶ ማጠናቀቁን በስኬት አንስተዋል። ጉባኤው በጥንቃቄ እና በርካታ…
Read the full story at amharamassmedia ↗