በዓልን ምክንያት በማድረግ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው።
በዓልን ምክንያት በማድረግ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው። በዓል ሲመጣ የገበያ ድምቀት የሚዘነጋ አይደለም። ሁሉም ቤት ያፈራውን አዘጋጅቶ በዓልን ለማሳለፍ በደስታ ስሜት ሲሯሯጥ ይስተዋላል። ይህንን ተከትሎ ግን በሕገ ወጥ መንገድ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ እና ምርት በመደበቅ ያልተገባ ትርፍ ለማግኘት የሚኳትኑ አካላት አይጠፉም። ይህንን ችግር ለመከላከል የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሕገ ወጥ…
Read the full story at amharamassmedia ↗