ለነገው ቀን የዲጅታል ትራንስፎርሜሽን እቅዶችን በላቀ ደረጃ በማከናወን የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል ቃል የምንገባበት ዕለት ነው።
ለነገው ቀን የዲጅታል ትራንስፎርሜሽን እቅዶችን በላቀ ደረጃ በማከናወን የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል ቃል የምንገባበት ዕለት ነው። ጳጉሜን 5 የነገው ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል። ቀኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የአማራ ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና የአማራ ክልል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ናቸው በጋራ ያዘጋጁት። በመመርሐ ግብሩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ…
Read the full story at amharamassmedia ↗