“2019 ዓ.ም በአንድነት ቆመን ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ጠንካራ መሠረት የምንጥልበት ዓመት ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
“2019 ዓ.ም በአንድነት ቆመን ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ጠንካራ መሠረት የምንጥልበት ዓመት ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሀረሪ ክልል የጳጉሜን 5 “የነገ ቀን” መርሐ-ግብር የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመርሐ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት የዘመን መለወጫ መልዕክት፣ የአዲስ ዓመት መባቻ ያለፈውን ገምግመን፣ አዲሱን ዓመት በላቀ የተስፋ እና የሥራ መንፈስ የምንቀበልበት አጋጣሚ መኾኑን ገልጸዋል። የ2018 ዓ.ም…
Read the full story at amharamassmedia ↗