በጋራ ልማት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ነገ እንሻገራለን።
በጋራ ልማት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ነገ እንሻገራለን። የኢትዮጵያ የብቃት እና ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የጳግሜን 5 የነገው ቀንን አስመልክቶ የማዕድ ማጋራት መርሐግብር አካሂዷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ደሳለኝ ጣሰው እንዳሉት ተቋሙ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ሲሠራ ቆይቷል። አዲሱ ዓመትም ተቋሙ የሪፎርም ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ሥራ የገባበት ወቅት ላይ በመኾኑ በዓሉን ልዩ ያደርገዋል ነው ያሉት። ዛሬ ላይ የነገው ቀን ሲከበር…
Read the full story at amharamassmedia ↗