የአማራ ክልል ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ቴክኖሎጂ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-10 10:54:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአማራ ክልል ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ቴክኖሎጂ እንዲኾን እየተሠራ ነው። ቴክኖሎጂ የዓለምን ገጽታ ቀይሯል፤ ግብይቶች፤ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች፤ የመሠረተ ልማት ጥበቃዎች እና የሰውን ልጅ ድካም የሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች በእጅጉ ተራቀዋል። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ የዓለምን ዕይታ ቀይሯል። በሕክምናው ዘርፍ እገዛ የሚያደርጉ፤ የግብይት ሥርዓትን የሚያሳልጡ፤ የሀገርን ደኅንነት የሚያስጠብቁ፤ የሳይቨር ደኅንነትን የሚጠብቁ ቴክኖሎጂዎች የዓለምን ጉዞ ቀይረዋል። ኢትዮጵያም ትውልዱን ለመቅረጽ እና ውጤታማ ለማድረግ በዲጂታል…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]