ከኢራን ጋር የጀመርነው ጦርነት ከቀጣዮ ምርጫ በኃላ ይጠናቀቃል ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ከኢራን ጋር የጀመርነው ጦርነት ከቀጣዮ ምርጫ በኃላ ይጠናቀቃል ሲሉ ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የተጀመረው ጦርነት ህዳር ወር ከሚካሄደው የአሜሪካ የመካከለኛ ዘመን ምርጫ በኋላ ይጠናቀቃል ብለው እንደሚያምኑ ገልፀዋል። ፕሬዚዳንቱ የኢራንን የኑክሌር መርሃ ግብር በጥልቅ ተራራ ውስጥ የተገነባውን የመሬት ውስጥ ምሽግ ሊመቱት እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል። ይህ የጦርነት ሁኔታ እና የባህር ላይ ንግድ ጥቃቶች መባባስ የብሬንት ድፍን ዘይት ዋጋ ከ100 ዶላር እንዲያልፍ አድርጎታል። በተያያዘ ዜና፣ በየመን በኢራን ድጋፍ ከሚያገኙት የሁቲ ታጣቂዎች ጋር በሚደረገው ግጭት ሳቢያ የሳዑዲ ዐረቢያ የሲቪል መከላከያ ባለሥልጣናት በደቡብ ምዕራባዊቷ ካሚስ ሙሻይት ከተማ አስቸኳይ የድንገተኛ አደጋ ማስጠንቀቂያዎችን አስተላልፈዋል። በትግስት ላቀው…
Read the full story at zena24now ↗