የሰላም ፍላጎት፣ ተስፋ እና የትውልድ አደራ በነገው ቀን
የሰላም ፍላጎት፣ ተስፋ እና የትውልድ አደራ በነገው ቀን ሦሥት ተከታታይ ዓመታትን በሰላም እጦት ውስጥ የዘለቀው የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት እየተሻሻለ በሚሄድ የሰላም ኹኔታ ውስጥ እንደሚገኝ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። አኹንም ግን ሕዝቡ የሚፈልገው የሰላም ደረጃ ላይ ለመድረስ በትብብር መሥራት እንደሚገባ ነው ያስገነዘቡት። ዛሬ ደግሞ ጳጉሜን 5 “የነገው ቀን” እየተከበረ ነው።…
Read the full story at amharamassmedia ↗