የሁቲ ኃይሎች የሞቻ ከተማን በመቆጣጠር በየመን ጦርነት ውስጥ ወሳኝ የሽግግር ምዕራፍ ላይ ደረሱ

ZENA24NOWneutral2026-09-10 12:01:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁቲ ኃይሎች የሞቻ ከተማን በመቆጣጠር በየመን ጦርነት ውስጥ ወሳኝ የሽግግር ምዕራፍ ላይ ደረሱ በኢራን የሚደገፉት የየመኑ ሁቲዎች (አንሳር አላህ ወይም የአምላክ ደጋፊዎች) ስትራቴጂካዊቷን የሞቻ ወደብ ከተማ መቆጣጠራቸው፣ በርካታ በዓለም አቀፉ መንግስት እውቅና ያለውን የየመን ወታደሮችን ከቀጠናው ስለሚያቆራርጥ በግጭቱ ውስጥ ወሳኝ ለውጥ መሆኑን አንድ ተንታኝ ገለጹ። የመን በመንግስታቱ ድርጅት እውቅና ባለው አስተዳደር ኤደን ላይ እና ሰንዓ ላይ ደግሞ በሁቱ ኃይሎች ስር እንደምትተዳደር ይታወቃል። ይህ እርምጃ የመንግስት ኃይሎች በወደቡ በኩል የጦር መሳሪያ እንዳያገኙ ስለሚያስተጓጉል የሚያስከትለው ተፅእኖ ከፍተኛ መሆኑን የመከላከያ ጉዳዮች ተንታኙ ቮልፍጋንግ ፑዝታይ ለአልጀዚራ ተናግረዋል። ይህ የሁቲ ወታደራዊ ስኬት በአሁኑ ወቅት በጦርነቱ ውስጥ ወሳኝ የሽግግር ምዕራፍ ነው። የጦር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]