በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ያበቃል

ADDIS_NEWSneutral2026-09-10 12:23:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ያበቃል በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት የመጨረሻው ቀን ዛሬ ያበቃል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ከአምስት ቀናት በፊት ባስተላለፈው ጥብቅ ማሳሰቢያ መሠረት፣ የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ያበቃል። ቢሮው ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየውን የውል እድሳት አገልግሎት ቀደም ሲል እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንዲጠናቀቅ ገደብ አስቀምጦ ነበር። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]