እርስ በእርስ የመረዳዳት ባሕልን የሚያጠናክሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-10 12:05:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

እርስ በእርስ የመረዳዳት ባሕልን የሚያጠናክሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች እና ለተማሪዎች ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል። ለ100 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የዶሮ፣ የእንቁላል፣ የዘይት እና የዱቄት ስጦታ አበርክቷል። ወላጆቻቸውን ላጡ እና አቅም ለሌላቸው ተማሪዎችም የደብተር እና የስክሪብቶ ድጋፍ ተበርክቷል። የአልባሳት ድጋፍ እና የደም ልገሳ መርሐ ግብርም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]