የኢኮኖሚ ካቴናውን መበጠስ ለነገው ትውልድ የነጻነት ስንቅ ነው።
የኢኮኖሚ ካቴናውን መበጠስ ለነገው ትውልድ የነጻነት ስንቅ ነው። ዛሬ ጳጉሜ 5 ነው። የ2018 ዓ.ም መገባደጃ፤ የ2019 ዓ.ም መሸጋገሪያ ዕለት። ዕለቱ በመላው ኢትዮጵያ “የነገው ቀን” በሚል መሪ መልዕክት በተስፋ እና በመልካም ምኞት፣ የሀገርን እና የትውልድን ቀጣይ ዕጣ ፋንታ አሻግሮ በመመልከት ብሎም አሻራን በማሳረፍ እየተከበረ ይገኛል። ነገን ማሰብ ዛሬን በትክክል ከመረዳት እና የትናንቱን ጠባሳ በአግባቡ ከመፈወስ ይጀምራል። ኹሉም ኢትዮጵያውያን…
Read the full story at amharamassmedia ↗