ከእህቷ ጋር ተባብራ የሁለት ወር ህፃን ልጇን መንገድ ላይ የጣለችው እናት በእስራት ተቀጣች።
ከእህቷ ጋር ተባብራ የሁለት ወር ህፃን ልጇን መንገድ ላይ የጣለችው እናት በእስራት ተቀጣች። በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርደጋ ጃርቴ ወረዳ የወለደችውን ልጅ ለአደጋ በሚያጋልጥ መልኩ በአውሬ እንዲበላ መንገድ ላይ የጣለችውን እናት ጨምሮ እድትጥል ያስገደደቻት እህቷ በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የጃርደጋ ጃርቲ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ገልጻል፡፡ ተከሳሻ መገርቱ ታከለ የተባለችው የሀያ አመት ወጣት ከጋብቻ ውጪ የወለደችውን ልጅ ጥላ ስትሰወር በቁጥጥር ስር ውላለች። ተከሳሿ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም በአሊቦ ከተማ 02 ቀበሌ ሰኞ ገበያ በተባለ ቦታ ከምሽቱ ሶስት ሠዓት ላይ ማንም ሰው ሳያያት መንገድ ላይ ጥላ ልትሠወር ስትል በፀጥታ ስራ ላይ የተሠማሩ አካላት ሲንቀሣቀሱ አይተዋት ሸሽታ ለማምለጥ ስትሞክር ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው። በወቅቱም ሁለተኛ ተከሳሽ ሆና የቀረበችው እህት ሕፃኑን…
Read the full story at zena24now ↗