በማደጎ ስም የተሰወሩ ሕፃናት?!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-09-10 15:04:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

በማደጎ ስም የተሰወሩ ሕፃናት?! ለተሻለ ሕይወትና ለትምህርት ተብሎ በማደጎ ስም ከእናት እቅፍ የተወሰዱትን የሁለቱን ልጆቿን አሳዛኝ ታሪክ በመነሻነት በመውሰድ ህጋዊ አሰራሮችን ሽፋን በማድረግ ወደ ውጭ ሀገራት በሚጋዙ ህፃናት ጀርባ ያለውን ምስጢራዊና አሳዛኝ እውነት በጥልቀት እንመረምራለን፤ አዘዋዋሪዎች የኢኮኖሚ ድክመቶችን በመጠቀምና የውሸት ሰነዶችን በማዘጋጀት ከእናት እቅፍ የሚነጥሏቸውን ህፃናት አስደንጋጭ እጣ ፈንታ፣ የተዘረጋውን የስውር መረብ እንዲሁም ከቤተሰብ መነጠል የሚያስከትለውን የከፋ የማንነትና የስነ-ልቦና ቀውስ እንመለከታለን፡፡ https://youtu.be/fkBs-OHCcJM?si=6Wz-WrvmR4UYbBPG

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]