ሰበር - የየመኑ ሁቲዎች ሥልታዊዋን ሞቻ ወደብ ተቆጣጠሩ‼
ሰበር - የየመኑ ሁቲዎች ሥልታዊዋን ሞቻ ወደብ ተቆጣጠሩ‼ የየመን አንሳር አላሕ (ሁቲ) ተዋጊዎች ከሳዑዲ አረቢያ እና ከየመን መንግሥት ጦር ከፍተኛ የአየር እና የእግረኛ ጥቃት ቢሰነዘርባቸውም፣ በቀይ ባሕር የምትገኘውን ሥልታዊ የወደብ ከተማ ሞቻን ዛሬ ተቆጣጥረዋል። 📌 የሞቻ መያዝ ሁቲዎች ወሳኙን የባብ ኤል መንደብ ወሽመጥ በቀላሉ ለመቆጣጠር ያስችላቸዋል። 📌 ኃይሎቹ በሐኒሽ ደሴቶች ላይ የከባድ መሣሪያ ጥቃት መክፈታቸው ተገልጿል። 📌በአሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በተከፈተው ጥቃት ምክንያት የቀጠናው ውጥረት እየተባባሰ መጥቷል። ኢራንም ጦርነቱ ከፋርስ ባሕረ ሰላጤ እስከ ቀይ ባሕር ሊስፋፋ እንደሚችል አስጠንቅቃለች።via :-DW #Wasu_Mohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…
Read the full story at wasulife ↗