በአዲስ አበባ ለአዲስ ዓመት ያልታረደ በግ በኪሎ በ847 ብር እየተሸጠ ነው
በአዲስ አበባ ለአዲስ ዓመት ያልታረደ በግ በኪሎ በ847 ብር እየተሸጠ ነው ጣቢያችን ብስራት ሬዲዮ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ላይ ተዘዋዉሮ ባደረገዉ የገበያ ቅኝት በቂ የሆነ የአዲስ ዓመት የእርድ እንስሳት ፣ የግብርናና የእንሰሳት ተዋፅኦ ምርቶች አቅርቦት መኖሩን ተመልክቷል። ጣቢያችን ያነጋገራቸዉ ሸማቾች ገበያዉ የተሻለ አቅርቦት እንዳለዉ ገልፀዉ ከዋጋ አንፃር ግን በተለይም እንቁላል እየተሸጠበት ያለዉ ዋጋ ዉድ መሆኑን ገልፀዋል ። እንዲሁም የሽንኩርት ዋጋ አሁን ካለው የመሸጫ ዋጋ መቀነስ ነበረበት ያሉ ሲሆን ዶሮ እየተሸጠበት ያለዉ ዋጋም ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለዉን የማህበረሰብ ክፍል ያማከለ አይደለም ሲሉ አስተያየታቸዉን ሰጥተዉናል ። ጣቢያችን ባደረገዉ የገበያ ቅኝት ሄሎ በግ የተሰኘዉ የበግ አቅራቢ ተቋም ያልታረዱ በጎችን በኪሎ በ847 ብር ከ50 ሳንቲም ለገበያ…
Read the full story at zena24now ↗