በዓመት አንድ ሚሊዮን ኮንቴይነሮችን የሚያስተናግደው የሞጆ ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ተከፈተ
በዓመት አንድ ሚሊዮን ኮንቴይነሮችን የሚያስተናግደው የሞጆ ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ተከፈተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሞጆ በ60 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ የመጀመሪያ ምዕራፍ ማስመረቃቸውን ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማዕከሉ ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬት ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ጠቁመዋል። ፕሮጀክቱ በዓመት እስከ 1 ሚሊዮን ባለ20 ጫማ ኮንቴነሮችን ማስተናገድ የሚችሉ ጣቢያዎችንና ዘመናዊ መጋዘኖችን ያካተተ ነው። ማዕከሉ የደረቅ ብትን ጭነቶችን በሀገር ውስጥ ማሸግ እንዲቻል በማድረግ የውጭ ምንዛሬን ከመቆጠብ ባለፈ ለዜጎች ሰፊ የሥራ ዕድል እንደሚፈጥር ተገልጿል። የማዕከሉን የአሰራር ፍጥነት ለማሳደግ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተተከለው የባቡር ላይ ክሬን ከባቡር መስመር ጋር የሚደረገውን…
Read the full story at addis_news ↗