ወደ ኦስሎ በማምራት ላይ የነበረው የዘለንስኪ አውሮፕላን ከድሮን ጥቃት ለጥቂት ማምለጡን የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለፁ፡፡

ZENA24NOWneutral2026-09-10 16:17:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወደ ኦስሎ በማምራት ላይ የነበረው የዘለንስኪ አውሮፕላን ከድሮን ጥቃት ለጥቂት ማምለጡን የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለፁ፡፡ ወደ ኖርዌዩ ንጉስ ሃራልድ የቀብር ስነ-ስርዓት ለመታደም ከሞልዶቫ ወደ ኦስሎ በማምራት ላይ የነበረው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ አውሮፕላን በድሮን ሊመታ ምንም እልቀረውም ሲሉ የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋር ስቶር ረቡዕ ዕለት አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ስቶር ለኖርዌይ ብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት አስተያየት አውሮፕላናቸው ከሞልዶቫ በመነሳት ላይ እያለ የድሮን ሰለባ ሆኖ ነበር፤ እርሳቸው የሚኖሩበት እውነታ ይህ ነው ብለዋል። ሆኖም ስለ ድርጊቱ ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ግን ተቆጥበዋል። በሌላ በኩል ከዩክሬን ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት የተገኘ ምንጭ ለፈረንሳይ ዜና ወኪል AFP በሰጡት ማብራሪያ፣ በወቅቱ የሩሲያ ድሮን ወደ ሞልዶቫ እና ሮማንያ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]