የጥሬ ወተት ጉዳይ‼️
የጥሬ ወተት ጉዳይ‼️ በተለይ በከተሞች ለገበያ የሚቀርብ ወተት ለአፍላቶክሲን እና ለተለያየ እክል የተጋለጠ መሆኑ ሲነገር ቆይቷል፡፡ በአዲስ አበባ የሚቀርበው ወተት ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን የህግ ማዕቀፍ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ከከብቶች ማደሪያ ፣ ከመኖ እና ሌሎች ሂደቶች ላይ መሟላት ያለባቸው ደረጃዎች በህጉ መደንገጋቸውን ሰምተናል፡፡ ጥራትን የማረጋገጡ ስራ ከወተት በተጨማሪ ሌሎችም የግብርና ምርቶችን የሚያካትት ነው ተብሏል፡፡ ወተት በተለይ ለህፃናት በሰፊው የሚቀርብ እንደመሆኑ ተዘጋጅቶ ለገበያ እስከሚቀርብበት ጊዜ ድረስ ለብክለት የመጋለጥ እድሉ ከፍተኛ ስለሆነ ጥንቃቄ የሚፈልግ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዶ/ር ፀጋለማ በቀለ ተናግረዋል፡፡ የህግ ማዕቀፉ አሁን ለሚያፀድቀው አካል መላኩን እና ተግባራዊ ሲሆን ሂደቱን…
Read the full story at addis_news ↗