በ9 ቀናት ለ60 ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ
በ9 ቀናት ለ60 ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ በኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ አስተባባሪነት በአንድ ዓመት ለአንድ ሺ ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና ለመስጠት በያዘው ዕቅድ መሰረት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የመጀመሪያ ዙር 60 ሕፃናትን የማከም ተግባር በስኬት ማጠናቀቁን ይፋ አደረገ። በጅማ ሆስፒታል ወረፋ ቅደምተከተል መሰረት ለ200 ያህል ሕጻናት የልብ አልትራሳውንድ ምርመራ - (Echo) ተከናውኖ ለ60 የልብ ሕሙማን ነፃ የቀዶ ሕክምና በመስጠት ለልጆቹ እፎይታ ከማስገኘት በተጨማሪ በተለይም የእናቶችን እምባ ማበስ መቻሉ ትልቁ ስኬት ነው ብለዋል። በ2019 ዓ.ም ዓመቱን ሙሉ በ10 የተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ የመንግሥት ሆስፒታሎች ለቀሪዎቹ 940 ሕፃናት ነፃ የቀዶ ሕክምና የመስጠቱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ ብርሃን ተድላ የኸርት ቱ ኸርት…
Read the full story at tikvahethmagazine ↗