የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ከቀረበው አቅርቦት በ5 ሚሊዮን ዶላር ማነሱ ተነገረ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-10 18:14:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባንኮች የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት ከቀረበው አቅርቦት በ5 ሚሊዮን ዶላር ማነሱ ተነገረ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው 28ተኛ ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ያልተጠበቀ የገበያ ለውጥ አሳይቷል። ማዕከላዊ ባንኩ ረቡዕ ባካሄደው በዚህ ጨረታዉ ያቀረበው የገንዘብ መጠን ከባንኮች የቀረበውን የጥያቄ መጠን ብልጫ ማሳየቱ ካፒታል ተመልክቷል። በዕለቱ የጨረታ መርሃ ግብር ብሔራዊ ባንክ ለገበያ ያቀረበው ጠቅላላ የገንዘብ መጠን 125 ሚሊዮን ዶላር ነበር። ይሁን እንጂ በሂደቱ ተሳታፊ የነበሩ የንግድ ባንኮች ያስገቡት አጠቃላይ የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት 120 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ሆኗል፣ ይህ አቅርቦቱ ከፍላጎቱ በ5 ሚሊዮን ዶላር ብልጫ ማሳየቱ ነዉ ለመረዳት የተቻለው። ይህ ከቀደምት መደበኛ ጨረታዎች አዝማሚያ በተለየ መልኩ በገበያ የቀረበው አቅርቦት ከፍላጎቱ የሰፋበት ሁኔታ መስተዋሉን የውጤቱ መረጃዎች…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]