ታዳሚዎች አሁን በጊዮን ሆቴል እየተጉላሉ ነው !!!!
ታዳሚዎች አሁን በጊዮን ሆቴል እየተጉላሉ ነው !!!! የአመቱ የመጨረሻ ቀን በሆነው ዛሬ ጳጉሜ 5 ቀን 2018ዓ.ም በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል 12:00 ላይ ይጀመራል ተብሎ በርካታ ታዳሚ የተገኘበት ኮንሰርት ወይም የሙዚቃ ድግስ እስካሁን 3:10 ድረስ አለመጀመሩን በ ቦታው ገንዘባቸውን ከፍለው የገቡ ታዳሚዎች ፅፈውልናል ። ታዳሚዎቹ እንደሚሉት ከ12:00 ጀምሮ የለስላሳ ማስታወቂያ ብቻ እየሰሙ እንደሆነ ና አንድም ዘፋነኝ በቦታው አለመገኘቱን ገልፀዋል ።
Read the full story at zehabeshanews ↗