ትራምፕ አሜሪካ ሆርሙዝን የትራምፕ ሰርጥ ብላ እንደምትጠራው ተናገሩ
ትራምፕ አሜሪካ ሆርሙዝን የትራምፕ ሰርጥ ብላ እንደምትጠራው ተናገሩ አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገውን ጦርነት እያሸነፈች ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ገልጸዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ረቡዕ ምሽት ባደረጉት ንግግር አሜሪካ አሁን ባለው ሁኔታ የሆርሙዝ የባሕር ወሰንን የትራምፕ ሰርጥ ብላ እንደምትጠራውና አሜሪካ ከኢራን ጋር የምታደርገውን ጦርነት እያሸነፈች እንደሆነ ተናግረዋል። በዳላስ ቴክሳስ በተካሄደው የሪፐብሊካን የምክር ቤት አጋማሽ ምርጫ ስብሰባ ላይ ትራምፕ ሲናገሩ፤ አሁን እያካሄድን ያለነውን የኢራን ጦርነት እንዳሸነፍን የነዳጅ ዋጋ ይወርዳል፤ እናሸንፋለን ብለዋል። የሆርሙዝ ሰርጥን በቁጥጥራችን ስር አድርገናል። የሆርሙዝ ስርጥን፣ የትራምፕ ሰርጥ' ልንለው ይገባል ብዬ አስባለሁ፤ እኔ ከዚህ የሆነ ነገር ማግኘት አለብኝ። እመቤቶችና አባቶች ሆይ፣ በቅርቡ ይፋዊ መግለጫ…
Read the full story at zena24now ↗