‎”ለሰላም እና ለዕድገት ዋነኛ መፍትሄ የኾነውን አብሮነትን ባሕል ልናደርግ ይገባል”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-10 18:52:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎”ለሰላም እና ለዕድገት ዋነኛ መፍትሄ የኾነውን አብሮነትን ባሕል ልናደርግ ይገባል” ‌‎የሃይማኖት አባቶች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ‎ ‎የ2019 አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ፕሬዝዳንት ቄስ ደረጀ ጀምበሩ እና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]