“ችግሮች ሰው ሰራሽ በመሆናቸው በውይይትና በይቅርታ መፍትሔ ሊበጅላቸው እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ
“ችግሮች ሰው ሰራሽ በመሆናቸው በውይይትና በይቅርታ መፍትሔ ሊበጅላቸው እንደሚገባ ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ የ2019 አዲስ ዓመት የቃለ በረከት መልእክት አስተላለፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ አዲሱን የ2019 ዘመነ ሉቃስ በማስመልከት ለመላው ኢትዮጵያውያን አባታዊ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ቅዱስነታቸው በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ፣ በየጠረፉ ለቆሙ የሀገር ጠባቂዎች፣ በሕመም ላይ ላሉና በማረሚያ ቤት ለሚገኙ ዜጎች የመልካም ምኞት መግለጫ ሰጥተዋል። ፓትርያርኩ በመልእክታቸው፤ ዓለማችን በራስ ወዳድነትና በክፋት ማዕበል ተውጣ የመጽናናት ዘመንን እንደምትሻ ገልጸው፤ እግዚአብሔር…
Read the full story at addis_reporter ↗