ቀይ ባህር❗
ቀይ ባህር❗ #በኢራን የሚደገፉት #የሁቲ ኃይሎች #የየመንን #ሞካ ወደብ መቆጣጠራቸው እና ወደ ባብ አል-መንደብ እየተቃረቡ መሆናቸው ተዘገበ። አዲስ አበባ — በኢራን የሚደገፉት የሁቲ ኃይሎች በምዕራብ የመን የምትገኘውን ስትራቴጂያዊ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ ሞካን መቆጣጠራቸውን እና ወደ ባብ አል-መንደብ ሰርጥ እየተቃረቡ መሆናቸውን ሮይተርስ የየመን መንግሥት ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል። አዲስ ወታደራዊ ክስተት ሁቲዎች በየመን የቀይ ባሕር ወደብ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር በከፍተኛ ሁኔታ ማስፋፋታቸውን የሚያሳይ ሲሆን፣ ቡድኑን ለዓለም አቀፍ የባሕር ትራንስፖርት እጅግ ወሳኝ ወደሆነው የባሕር መስመር ይበልጥ እንዲቀርብ ያደርገዋል ተብሏል። የሁቲ ኃይሎችን የሚቃወሙ ሦስት የየመን መንግሥት ምንጮች እንደገለጹት፣ ለመንግሥት ታማኝ የሆኑ ኃይሎች ሐሙስ ጧት ከከተማዋ ለቀው መውጣታቸውን…
Read the full story at addis_reporter ↗