" እነ ክርስቲያን ተፈተዋል " - የአቶ ክርስቲያን የቅርብ ቤተሰብ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-10 19:05:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

" እነ ክርስቲያን ተፈተዋል " - የአቶ ክርስቲያን የቅርብ ቤተሰብ እነ አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ሌሎች እስረኞች ከእስር መፈታታቸውን፣ እነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌውና ሌሎች የይቅርታ ፎርም ያልሞሉት እንዳልተፈቱ ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። የአቶ ክርስቲያን ታደለ የቅርብ ቤተሰብ አቶ ክርስቲያን ጨምሮ 600 እስረኞች ዛሬ ከእስር መፈታታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የአቶ ዮሐንስ ቧያሌው የቅርብ ቤተሰብ በበኩላቸው፣ እነክርስቲያን ታደለን ጨምሮ ሌሎችም ዛሬ ከእስር መፈታታቸውን ነግረውናል። አቶ ዮሐንስ ቧያሌው ከእስራት እንዳልተፈቱ ገልጸው፣ " የተፈቱት ከመንግስት ጋር ተስማምተው የይቅርታ ፎርም የሞሉት ናቸው። ያልፈረሙት ጋር አዲስ ነገር የለም " ሲሉም አክለው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በተጨማሪ፣ ሌላኛው እስረኞቹ ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ፈርመው በይቅርታ እንዲፈቱ በኢትዮጵያ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]