#እንድታውቁት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-09-10 19:39:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንድታውቁት የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችት ይተኮሳል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ነገ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም የሚከበረውን የአዲስ ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ፦ - በሸራተን አዲስ ሆቴል፣ - በሞናርክ ሆቴል - በበ#ኮካ ኮላ ኢትዮጵያ፤ ዛሬ በዋዜማው ከሌሊቱ 6:00 - 6:15 ለ15 ደቂቃ ያህል ርችት እንደሚተኮስ ገልጿል፡፡ " ህብረተሰቡ ተገቢው መረጃ እንዲኖረው " ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ #AddisAbabaPolice ጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]