ሰበር - ባብ ኤል-መንደብ ከባድ ስጋት ላይ ወደቀ‼
ሰበር - ባብ ኤል-መንደብ ከባድ ስጋት ላይ ወደቀ‼ የየመን ሐውቲዎች አስደናቂ በሆነ ፍጥነት የተለያዩ የሀገሪቱን ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በቁጥጥራቸው ስር በማድረግ ላይ ይገኛሉ። 📌ሃይሎቹ ዓለም አቀፍ የባህር ንግድ መስመር የሆነውን የባብ ኤል-መንደብ (Bab-el-Mandeb) ወሰን ለመዝጋት በጥቂት ርቀት ላይ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። 📌በተለይም ዛሬ አዳሩን በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥንካሬ ወደ ፊት በመግፋት ላይ መሆናቸው የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። 📌ሐውቲዎች ይፋ እያደረጉት ባለው ተንቀሳቃሽ ምስል (ቪዲዮ) መሠረት፤ በርካታ የየመን የመንግስት ሰራዊት አባላት እጃቸውን እየሰጡ መሆናቸው ታይቷል። 📌ይህ በከፍተኛ ፍጥነት እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ የአለም አቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት እና ስጋት በእጅጉን ስቧል።
Read the full story at wasulife ↗