የብልጽግና ፓርቲ አባላት መራጮች ላይ “ማንን መረጣችሁ” በሚል ተጽዕኖ ሲያደርጉ እንደነበረ ኢሰመጉ ገለ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-11 09:47:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

የብልጽግና ፓርቲ አባላት መራጮች ላይ “ማንን መረጣችሁ” በሚል ተጽዕኖ ሲያደርጉ እንደነበረ ኢሰመጉ ገለ ገለጸ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ አባላት መራጮች ላይ “ማንን መረጣችሁ” በሚል እንዲሁም በሌላ መንገድ ተጽዕኖ ያደርጉ እንደነበር የምርጫው ነጻ እና ገለልተኝነት የሚጎዱ እንቅስቃሴ እንዳደረጉ ኢሰመጉ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ(ኢሰመጉ) በ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከከተማ ዉጪ በነበሩ የምርጫ ጣቢያዎች ውስጥ “የገዢዉ ፓርቲ አባላት” በመኖራቸው የምርጫውን “ነፃና ገለልተኝነትን ጥያቄ ዉስጥ የሚያስገቡ እንቅስቃሴዎች ታይተዋል”ሲል አስታውቋል። አክሎም በኦሮሚያ ክልል ላይ ተቋሙ ሊያሰማራቸው የነበሩ ታዛቢዎች፤ ምርጫው ሲቃረብ ራሳቸውን አግልለዋል ያለ ሲሆን ይህም የትዝብት ሥራ እና ዕቅዱ ላይ እክል እንደፈጠረበት ገለጿል። ግንቦት 24 በተካሄደው 7ተኛው ጠቅላላ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]