የጥንቱን ያጸናች፣ ታሪክን የጠበቀች _ኢትዮጵያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-11 09:51:07 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጥንቱን ያጸናች፣ ታሪክን የጠበቀች _ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እጅግ የረቀቀ፣ የሥነ ፈለክ ጥልቅ ዕውቀትን መሠረት ያደረገ፣ ባሕረ ሀሳብን ከፀሐይ ዑደት ጋር ያስተሳሰረ፣ ከዓለም ቀደምት የኾነ ልዩ የዘመን አቆጣጠር ቀመርን ትከተላለች። ከሌሎች ሀገራት የምትለይበት የ13 ወር ጸጋ ባለቤት ያደረጋት አንዱ ምክንያትም ይሄው ልዩ የዘመን አቆጣጠሯ መኾኑ ተመስክሮላታል። የሥነ ፈለክ ተመራማሪው እና ደራሲ መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ(ዶ.ር) እንደሚሉት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]