“ዘንድሮስ ሰላም በኾነልን” የእናት ጓዳ የናፈቃቸው ልቦች የአዲስ ዓመት ጸሎት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-09-11 10:06:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ዘንድሮስ ሰላም በኾነልን” የእናት ጓዳ የናፈቃቸው ልቦች የአዲስ ዓመት ጸሎት ኢትዮጵያ ከክረምቱ የውኃ ማዕበል እና ከጭጋጋማው የሰማይ ሥር የምትወጣበት፤ ነጭ ደመናዎች እንደ ጥጥ ተለቅመው በሰማዩ ሸራ ላይ የሚንሳፈፉበት፤ የማለዳ ፀሐይ በልዩ ሙቀት ከምድር የምትስማማበት እና ጋራ ሸንተረሩ በአደይ አበባ ወርቃማ ጸዳል የምትሞሸርበት ወርቃማ ወር መስከረም። በዚህ ልዩ ወር ልክ እንደ ምድሪቱ ፍካት እና እንደ ሰማዩ ጥራት ሁሉ የኢትዮጵያውያን ልብም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]