ከዓመት ዓመት የሚናፈቁት፣ በልብ ውስጥም የማይጠፉት የአዲስ ዓመት ትዝታዎች።
ከዓመት ዓመት የሚናፈቁት፣ በልብ ውስጥም የማይጠፉት የአዲስ ዓመት ትዝታዎች። የክረምቱ ነጎድጓድ እና የወንዝ መሙላት አልፎ ምድር አበባን ስትጎናጸፍ፤ ጥቁሩ ዳመና አልፎ ሰማዩ ሲጠራ አሮጌው ዓመት አልፎ አዲሱ ዓመት ሲተካ ቤተሰብ፤ ጎረቤት፤ ዘመድ በአንድነት ተሠባሥበው አዲስ ዓመትን በኅብረት ያከብራሉ። የአዲስ ዓመትን መምጣት ተከትሎ ጥቅም ላይ ያልዋሉ ዕቃዎች ሳይቀር ይታጠባሉ፤ ቤቱ በቀለም እና በተለያዩ ጌጦች ይደምቃል፤ ዶሮው፣ በጉ ይገዛል፤ ጠላው…
Read the full story at amharamassmedia ↗