ደገምነው

SAGETRAININGINSTITUTEneutral2026-09-11 10:58:40 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደገምነው ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአራዳ እና ጉለሌ ክፍለ ከተማ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በተካሄደው ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን የፒያሣ ካምፓስ ከሁሉም የስልጠና ተቋማት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ 1ኛ በመውጣት እና ስታንዳርዱ ያሟላ ተቋም በመባል በትናንትናው ዕለት ተሸላሚ ሆኗል። ይህ ማለት ሁለቱም በከተማ መስተዳደሩ ትምህርትና ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን በየቅርንጫፍ ጽ/ቤታቸው አንደኛ አንደኛ በመውጣት እንዲሁም ደረጃ 3 ስታንዳርዱን ያሟላ ተቋም መሆን ችለዋል። ከዚህ ቀደም ይህን መሰል ውጤት ያስመዘገበ ስልጠና ተቋም የለም። በዚሁ ዓመት በየካ ክፍለከተማ በተደረገ ተመሳሳይ ምዘና መገናኛ ካምፓስ 1ኛ በመውጣት ተሸላሚ ነበር። በዚህ ሽልማት የተሰማንን ደስታ እየገለፅን በቀጣይ ከዚህ በበለጠ ውጤታማ…

Read the full story at sagetraininginstitute ↗
AdYour ad here[email protected]