"በበዓል ውሃ ጠፍቶ ተቸግረናል" ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የጋራ መኖሪያ ቤቶት ነዋሪዎች

WASULIFEneutral2026-09-11 12:13:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በበዓል ውሃ ጠፍቶ ተቸግረናል" ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የጋራ መኖሪያ ቤቶት ነዋሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ፤ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ነዋሪዎች በዘመን መለወጫ በዓል ከዋዜማ ጀምሮ ከፍተኛ የውሃ እጥረት እንዳጋጠማቸው ገለጹ። ነዋሪዎቹ እንደገለጹት፤ ለአዲስ ዓመት በዓል ባሉበት በዚህ ወቅት ውሃ በማጣታቸው እጅግ መቸገራቸውንና ማዘናቸውን ገልፀዋል። በተለይም ነገ ቅዳሜ የእርድ ክዋኔዎችና የበዓል ዝግጅቶች የሚከናወኑ በመሆኑ፤ ውሃ ለበዓሉ አከባበር እጅግ አስፈላጊና ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል። በመሆኑም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ሁኔታውን ተረድቶ፣ ለበዓሉ አስፈላጊውን አስቸኳይ መፍትሔ ውሃ በመልቀቅ እንዲሰጣቸውና ችግሩን በአስቸኳይ እንዲፈታላቸው ነዋሪዎቹ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። #Wasu_Mohammed…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]