#UoG

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-09-11 12:58:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

#UoG የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ለ2019 ትምህርት ዘመን ጥሪ አድርጓል። የምዝገባ ቀን 👇 መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም የትምህርት መጀመሪያ ቀን 👇 መስከረም 06/2019 ዓ.ም በመሆኑም የኮሌጁ 18ቱም ዲፓርትመንት ነባር የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ ኮሌጁ አሳስቧል። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]