🌻 ከዓለም የምትለየው የ13 ወራት ባለቤቷ ኢትዮጵያ
🌻 ከዓለም የምትለየው የ13 ወራት ባለቤቷ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር ከጎርጎሬሳውያኑ የቀን መቁጠሪያ በሰባት እና ስምንት ዓመታት ልዩነት አለው። የኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አስራ ሁለቱንም ወራት ዕኩል 30 ቀናት አድርጎ 13ኛዋን ወር ጳጉሜን በማስከተሉ ልዩ የተፈጥሮ ሥርዓት እና የሥነ ፈለክ ጥበብ መገለጫ መኾኑ አስገራሚ ያደርገዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ…
Read the full story at amharamassmedia ↗