🌼 የትዝታ ማስታወሻ!
🌼 የትዝታ ማስታወሻ! ያሳለፍናቸው ጣፋጭ የልጅነት የበዓል ትዝታዎች በሚደግም መልኩ ሃሁጆብስ ያዘጋጀው ፈጣን ቅጥር ላይ ይሳተፉ ! ለእንቁጣጣሽ የትኛው የልጅነት ስራ ሰርታቹሃል 1️⃣ አበባ ማዞር 2️⃣ አበባዮሽ መጨፈር ዛሬም አረፈደም እነዚህን ስራዎች በማመልከት ይሸለሙ ! ለማመልከት እነዚህን ሊንኮች ተጠቀሙ! አበባ አዟሪ ፡ https://www.hahu.jobs/jobs/6a9e69edfa2074240b0946bf አበባዮሽ ጨፋሪ ፡ https://www.hahu.jobs/jobs/6a9e6f05ca955e2ba82db680 መልካም በዓል!
Read the full story at hahujobs ↗