#በፌዴራል_መንግስት እና #በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የተመሰረተዉ #ጥምረት«ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን ገለፁ
#በፌዴራል_መንግስት እና #በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውጥረት እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የተመሰረተዉ #ጥምረት«ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን ዶ/ር ደብረጽዮን ገለፁ አዲስ አበባ — በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ያለው ውጥረት እና አዲስ ግጭት በበረታበት ወቅት፣ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) ከሌሎች የፖለቲካ እና የተቃዋሚ ኃይሎች ጋር የተመሰረተው ጥምረት መዋቅራዊ እና «ወደ ኋላ የማይመለስ» መሆኑን የራሱ አመራር፣ ዕቅድ እና የተፈረመ ስምምነት እንዳለዉ መናገራቸውን ወይን ሚዲያ ዘግቧል። ከወይን ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሕወሓት ሊቀመንበር እና የትግራይ ፕሬዚዳንት የሆኑት ደብረጽዮን እንደገለጹት፣ ጥምረቱ ከመደበኛ ያልሆነ ትብብር አልፎ በተዘረጋ መዋቅር ሥር እየሰራ እንደሚገኝ እና ተጨማሪ ኃይሎች…
Read the full story at addis_reporter ↗