ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፑቲን ከብሪክስ ጉባኤ ጎንዮሽ እንደሚገናኙ ተገለጸ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፑቲን ከብሪክስ ጉባኤ ጎንዮሽ እንደሚገናኙ ተገለጸ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቭላድሚር ፑቲን በህንድ ከሚካሄደው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ነገ መስከረም 2 ውይይት እንደሚያካሂዱ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ህንድ መግባታቸውን ስፑትኒክ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኒው ዴልሂ ሲደርሱ በከፍተኛ የህንድ ባለሥልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗